የሀገር ውስጥ ዜና

ስዊዲን በኢትዮጵያ ለሴቶች ሰላምና ደህንነት ግንባታ የ2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

By Shambel Mihret

October 31, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊዲን በኢትዮጵያ ለሴቶች ሰላም እና ደህንነት ግንባታ የሚውል የ2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡

ድጋፉ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ሴቶች በተለያዩ ዘርፎች የሚኖራቸውን ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚያስችል ተጠቁሟል፡፡

ድጋፉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሴቶችን የልማት ተሳትፎ ለማሳደግ በቀረጸው ፕሮግራም በኩል ተግባራዊ እደሚደረግ በኢትዮጵያ የስዊድን ኤምባሲያ መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!