Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን-የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ)በኢትዮጵያ መንግስት እና በሕህወት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን ሲሉ የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ላቢብ ተናገሩ፡፡

ሚኒስትሯ በትዊትር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት በደስታ እንቀበለዋለን ብለዋል፡፡

የአፍሪካ ህብረት እና ደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግሩ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረትም ሚኒስትሯ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.