Fana: At a Speed of Life!

አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

ከ50 ዓመታት በላይ በሚዚቃው ኢንዱስትሪው የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፍተ ህይወቱ መሰማቱን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

በዚህም ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአርቲስቱ ህልፈተ ህይዎት የተሰማውን ሃዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.