የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ

By Shambel Mihret

November 07, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ።

በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በአምስት ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት የአዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ።

እስካሁን የስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው።