የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ

By ዮሐንስ ደርበው

November 10, 2022

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረው የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ዛሬ ተጀመረ፡፡

ከአገልገሎቱ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮች ታርመው በዛሬው ዕለት ዳግም የመታወቂያ እድሳቱ በይፋ ተጀምሯል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!