Fana: At a Speed of Life!

አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20 ቶን አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

በቀጣይ አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁሱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እንደሚውሉ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.