የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

By Tibebu Kebede

March 29, 2020

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር በስልክ ተወያዩ።

መሪዎቹ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ በኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ ትብብራቸውን ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ተወያይተዋል።