የሀገር ውስጥ ዜና

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

By Alemayehu Geremew

December 03, 2022

ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።

ቅዱስነታቸው ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በ96 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል።