ስፓርት

እንግሊዝ ሴኔጋልን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

By Mekoya Hailemariam

December 04, 2022

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ እንግሊዝ ሴኔጋልን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡

እንግሊዝ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፏን ተከትሎ ቅዳሜ ከፈረንሳይ ጋር ትጫወታለች።