ስፓርት

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

By Amele Demsew

December 06, 2022

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ የተካሄደ ሲሆን÷ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ሞሮኮ በመለያ ምት 3 ለ 0 አሸንፋለች፤ በዚህም ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏል አረጋግጣለች፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል።