ስፓርት

በፕሪሚየርሊጉ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ

By Mikias Ayele

December 08, 2022

አዲስ አበባ፣ሕዳር 29፣2015 (ኤፍ  ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት የውድድር አመቱ አጋማሽ  ዝውውር ከታህሳስ 18 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡