የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

December 08, 2022

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ክሌቨርሊን ጋር ዛሬ በሐዋሳ ተወያይተዋል፡፡

 

ውይይቱ ከወቅታዊ ጉዳዮች በተጨማሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡