የሀገር ውስጥ ዜና

ቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

By Melaku Gedif

December 22, 2022

ቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡