የሀገር ውስጥ ዜና

እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

By Mikias Ayele

December 24, 2022

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ ዛሬ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያላገኙ ሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን እንዲያገኙ በትጋት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡