Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለመላው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ወዳጆች፣ ዳያስፖራዎች እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ሲሉ ተመኝተዋል፡፡

ዛሬ የገና በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.