የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው
አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡
ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ካውንስል ጋር በጋራ በመሆን ነው ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክሩን እያካሄደ የሚገኘው፡፡