Fana: At a Speed of Life!

የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር ኩራት በሀገር ምርት የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ “ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ ለሁለተኛ ጊዜ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተጠቅሷል፡፡

በንቅናቄው ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልን ጨምሮ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የፌደራልና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች መገኘታቸውን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.