Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በባሌና በምስራቅ ባሌ ዞኖች የስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በባሌና በምስራቅ ባሌ ዞኖች በክላስተር የለማ የስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው።

ሚኒስትሩ የልማት እንቅስቃሴን ከጎበኙ በኋላ በስራ ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና ሊሰሩ በሚገቡ ተግባራት ላይ ከአርሶ አደሮች፣ በግብርና ኢንቨስትመንት ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር እንደሚመክሩ ተጠቅሷል፡፡

በምስራቅ ባሌ ብቻ በመኸሩ ወቅት ከ144 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መልማቱን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.