Fana: At a Speed of Life!

ኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ መቀለ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለማቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የጋራ የክትትል እና የማረጋገጫ ሥርዓት ለማስጀመር መቀለ ከተማ ገብተዋል።
ዋና ጸሃፊው ኢጋድ በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ታሪካዊ ስምምነት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ዳግምያረጋግጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢጋድ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.