ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ምዘዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት ይፋ እንደሚያደርግ እና ተፈታኞችም በትዕግስት እንዲጠብቁ አገልግሎቱ ጠይቋል፡፡
ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላትም አገልግሎቱ ምስጋና አቅርቧል፡፡
ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 እስከ 21ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!