የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚቀበሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Tamrat Bishaw

January 01, 2023

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በየትኛውም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ሁሉ እንኳን ለጎርጎሮሳውያን 2023 የዘመን መለወጫ አደረሳችሁ ብለዋል፡፡