Fana: At a Speed of Life!

በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ ኮኬን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 108 በኪኒን መልክ እና በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ኮኬን ተያዘ፡፡

ኮኬኑ የተያዘው የህዝብ ትራንስፖርትን በመጠቀም ከአዲስ አበባ ወደ ሁመራ በሻንጣ ውስጥ በድብቅ ሲጓጓዝ መሆኑ ተገልጿል።

በህገወጦች ሲንቀሳቀስ የነበረዉን ይህ ኮኬን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ክትትል በማድረግ ባሕርዳር ሲደርስ ከአማራ ፖሊስ ጋር በመተባበር ከአዘዋዋሪው ጋር መያዙም ነው የተገለጸው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.