የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

January 05, 2023

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አያን አብዲ እና ሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳድሩና አመራሮቹ ከጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡