በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ መድረሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በየደረጃው የሚገኙ አርሶ አደሮች፣ ባለሙያዎች እና አመራሮች አስደናቂ አፈጻጸም አሳይተዋል ብለዋል።
በዚህም በክልሉ በመስኖ የሚለማ ስንዴ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ መድረሱን ጠቅሰዋል፡፡
ይህም ተግባር እንደሚያኮራና ታሪክ የሚመዘግበው ነው ሲሉም ነው የገለጹት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!