የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ በጽ/ቤታቸው በሚመሩ የልማት ፕሮጀክቶች እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

By Alemayehu Geremew

January 08, 2023

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚመሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች የበዓል ማዕድ አጋርተዋል።