የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ ወግ ዛሬ ይካሔዳል

By ዮሐንስ ደርበው

January 11, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ በዛሬው ዕለት ይካሔዳል፡፡

ቀደም ሲል በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሔድ የቆየው አዲስ ወግ በዛሬ ዕለት ደግሞ ‘ሕዝባችን ዐቅማችን’ በሚል ርዕሰ ጉዳይ የሚካሔድ መሆኑን ከጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡