Fana: At a Speed of Life!

ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባት የቆየችው ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች፡፡
 
ከተማዋ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኘችው በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ጥገና ስራ መጠናቀቁን ተከትሎ ነው፡፡
 
በቀጣይም ሌሎች ኤሌክትሪክ ተቋርጦባቸው የነበሩ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.