የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ

By Meseret Awoke

January 20, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡

ለአቶ ሞገስ ባልቻ ሹመት የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መሆናቸውን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡