Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት እና ስልጠና ፓሊሲ ማሻሻያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት እና ስልጠና ፖሊሲ ትግበራ ላይ ከምሁራን ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
 
በመድረኩ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን ጨምሮ የትምህርት ዘርፉ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡
 
በውይይት መድረኩ የፓሊሲው መሻሻል አስፈላጊነትና ዋና ዋና ጭብጦችን አስመልክቶ ገለጻ ተደርጓል፡፡
 
በዚህም የትምህርት ጥራት መጓደሉን ለማረቅና ዘመኑን የሚመጥን አካሄድ ለመከተል የፓሊሲው መሻሻል አስፈላጊ መሆኑ ተመላክቷል።
 
በሃብታሙ ተ/ስላሴ
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.