የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሄራዊ የህግ ማስከበርና የደህንነት ንዑስ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

By Tibebu Kebede

April 06, 2020

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሄራዊ የህግ ማስከበርና የደህንነት ንዑስ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

በውይይታቸውም የሕግ ማስከበር እና የደኅንነት ንዑስ ኮሚቴውን የቅድመ ዝግጁነት ሥራና ክንውን በተመለከተ ግምገማ አካሂደዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊቱ ኮቪድ19 ሊያስከትል ለሚችለው የመጨረሻ አስከፊ ሁኔታ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት ማካሄዱንም አስታውቀዋል።