የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገሙ ነው

By Melaku Gedif

January 30, 2023

 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል።

ባለፉት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይም ዕቅዶችን እየገመገሙ እንደሚገኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትያገኘነው መረጃያመላክታል፡፡