Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የገዳ የጭነት አገልግሎት ስራን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የገዳ የጭነት አገልግሎት ስራን አስጀመረዋል፡፡

የገዳ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማህበር ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌቱ ሁንዱማ ፥ ማህበሩ 150 የጭነት ተሽከርካሪዎች ከቻይና ማስገባቱን ገልጸዋል፡፡

አክለውም ማህበሩ ለ165 ሰዎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል እንደሚፈጥርም ተናግረዋል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሀማንን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል የመንግስት ስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በገመቹ ቤኩማ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.