የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ተወያዩ

By Amele Demsew

January 31, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡

በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያሉ ግብአቶችን የማምጣት እና ለትግበራ ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን የማመንጨት ሥራ እንዲሠሩ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡