የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል

By Alemayehu Geremew

February 04, 2023

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባዔ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር እየቀረበ ይገኛል፡፡

በመቅደስ ደረጀ