ከሳዑዲ ዓረቢያ ከ900 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 933 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ተግባራት÷ 39 ሺህ 382 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡