የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

By Meseret Awoke

February 07, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ካቢኔ ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅን ለመተግበር በወጣው ደንብ ዙሪያ ተወያይቷል።

በክልሉ በሥራ ላይ ያለው ደንብ ቁጥር 44/2003 ማሻሻያ ላይ የተወያየው ካቢኔው÷ ደንቡ ሥራ ላይ እንዲውል ውሣኔ አሣልፏል።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!