የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

By Feven Bishaw

February 09, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው÷ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ስለ ቀጣይ ሁኔታ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።