የሀገር ውስጥ ዜና

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

February 09, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡

ውይይቱ ዛሬ ከሰዓት መካሄዱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡