Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤው የሶማሌ ክልል መንግስትን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሻሻያ የተደረገባቸው ደንብና አዋጆች ላይ ይወያያል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.