የሀገር ውስጥ ዜና

 ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

February 16, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ፒተር ታላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም በአየር ንብረት ለውጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡