የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

February 20, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡