የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

By ዮሐንስ ደርበው

February 26, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

100 ሚሊየን ብሩ በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር የተገኘ መሆኑን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

እንዲሁም ከተማ አስተዳደሩ ደግሞ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!