አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቦረና የተጎዱ አካባቢዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በቦረና ዞን በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ጎበኘ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በዞኑ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚከሰትን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እና የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ማነጋገራቸውን ከቦረና ዞን ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
#Ethiopia #Borena #Oromia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!