Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕን አብዱልማሊክ ሰኢድ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይቱ ከ5ኛው የተባበሩት መንግሥታት አዳጊ ሀገራት ኮንፈረንስ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው፡፡

በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.