የኢትዮጵያ አየር መንገድ በብራሰልስ ኤርፖርት “የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም “የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸንፏል፡፡
አየር መንገዱ ሽልማቱን ያሸነፈው በብራሰልስ ኤርፖርት ባከናወነው የላቀ የጭነት አገልግሎት አሰጣጥ እና በኤርፖርቱ ለጭነት ትራፊክ ዕድገት ባበረከተው ከፍተኛ ሚና መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!