አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የለማውን የበጋ መስኖ ስንዴ ማሳ ጎበኙ፡፡
በምስራቅ ሸዋ ዞን 203ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!