Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ የተመራ ልዑክ በመዲናዋ የሚገኙ የቱሪስት መስሕቦችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ ቪክተር ታራጌ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕብ ስፍራዎችን ጎብኝቷል።

ልዑካኑ የደቡብ አፍሪካው የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ ስልጠና የወሰዱበት ኮልፌ ፖሊስ ኮሌጅን፣ አንድነት ፓርክን፣ ወዳጅነት አደባባይን እና እንጦጦ ፓርክን መጎብኘታቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።

የደቡብ አፍሪካ ቱሪዝም ልዑካን በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከኢትዮጵያ ጋር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.