Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የመንግስትን የስድስት ወራት ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀርባሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የመንግስትን የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚያቀርቡት ሪፖርት ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ የተለያዩ ወቅታዊና ሀገራዊ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡

የስብሰባው አጠቃላይ ሂደትም ከዋናው አዳራሽ በቀጥታ ስርጭት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትም በፋና ቴሌቪዥን፣ ሬዲዮ  እንዲሁም በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገጾች በቀጥታ ስለሚያስተላልፍ እንድትከታተሉ እንጋብዘለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.