የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

March 31, 2023

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው÷ከአዲስ አበባ እህት ከተማ ሊዮን በተጨማሪ ከሌሎች የፈረንሳይ ከተሞች ጋር በከተማ ቱሪዝም ላይ በሚሠራበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

በተጨማሪም በሌሎች ዘርፎች ላይ በትብብር በሚሰሩባቸው መንገዶች ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!