Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ።
ፕሮግራሙ በስካይላይት ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፥ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.